መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ ሀሪስተን ሄሱን አስፈርሟል።

በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሚሆነው አዲስ አዳጊው ባህርዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ቡና ለ2 አመታት የተጫወተው እና በ2010 ዓ.ም ዉሉ የተጠናቀቀውን...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ኢስማዔል ዋቴንጋ በሁለት ዓመት ውል በይፋ አስፈረመ

በአሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜዝ እየተመሩ ቡድናቸውን በማጠናከር የተጠመዱት ቡናዎች ኡጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ ኢስማኤል ዋቴንጋን ማስፈረማቸውን ይፋ ኣድርገዋል።ከቫይፐርስ ጋር የኡጋንዳ ፕሪሜየርሊግ ዋንጫን ማንሳት የቻለው ዋቴንጋ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ 2011 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የ2010 ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባጅፋር አሸናፊነት ተጠናቆ ክለቦች ከዕረፍት መልስ ወደዝግጅት ገብተዋል በዝውውርም ራሳቸውን እያጠናከሩ ነው።የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የ2011 ፕሪሚየር...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜዝ ለሰው ልጅ ክብር የለውም” “የኢት.ቡና ትልቁ ችግር ከላይ ያሉት አመራሮች ናቸው” አክሊሉ ዋለልኝ /የቀድሞ የኢት.ቡና ተጨዋች/

በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- የሀዋሳ ልጅ ነህና… እነማንን አርአያ አድርገህ እያየህ አደግክ? አክሊሉ፡- በልጅነቴ እነ ሙሉጌታ ምህረት… አዳነ ግርማን እያየሁ ነው ያደኩት አብዛኛው ጊዜ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅ

“የአሰልጣኝነት ሙያ ጅማሪዬ በማማሩ በስራዬ ላይ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ፈጥሮብኛል” የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ፀጋዬ ወንድሙ /አግሮ

የቀድሞ የእግር ኳስ ተጨዋቾችን በምናስታውስበት የዛሬው የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የOLDIES BUT GOODIES ዓምዳችን ላይ ይዘንላችሁ የምንቀርበው ተጨዋች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በክለብ...

ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ብዙ የተወራለትን የኣልሃሰን ካሉሻ ዝውውር ኣጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና ብዙ የተወራለትን የኣልሃሰን ካሉሻ ዝውውር ኣጠናቀቀ በተጠናቀቀው ዓመት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በግሉ የተሳካ ዓመት ሁለት ያሳለፈው ካሉሻ ኣንድ ዓመት ቀሪ ውል...

Uncategorized

eeeee

eeeeeeeeeeeee

LIVESCOREዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየወዳጅነት ጨዋታ

የወዳጅነት ጨዋታ | ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

   የወዳጅነት ጨዋታ                      እሁድ ነሐሴ 27 ቀን 2010     FT'    ኢትዮጵያ       1-1  ቡሩንዲ   71'ጌታነህ ከበደ| 56'ሻባኒ ሁሴን  

Uncategorized

​አማኑኤል ጎበና የወልዋሎ ኣራተኛ ፈራሚ ሆነ

በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎ ከኣርባምንጭ ከተማ ኣምኑኤል ጎበናን ማስፈረም ችለዋል።የመሃል ተጨዋች የሆነው ኣማኑኤል የወልዋሎ የመሃል ክፍልን ሊያጠናክር እንደሚችል ይገመታል።ኣርባምንጭ ላይ ከጸጋዬ...