የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2010 FT' ኬንያ 3-0 ኢትዮጵያ 22′...
በዮሴፍ ከፈለኝ ወደ ከፍታ የሚጓዘው የጌታነህ ከበደ ጉዞ የሚጀምረው 2001 ሚያዚያ የቀድሞ የደደቢት እግር ኳስ መስራችና ፕሬዚዳንት ኮ/ል አወል አብዱራሂም አይን ውስጥ ሲገባ...
ዲዲየ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሁለት ዓመት እሚያቆየውን ውል አራዝሟል ። ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያሳለፍነውን ዓመት መቆየት የቻሉት ዲዲየ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር...
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያሳለፍነውን ዓመት መቆየት የቻሉት ዲዲዬ ጎሜዝ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የውል ስምምነታቸውን ለቀጣዩ ሁለት ዓመታት ማራዘማቸው ታውቋል። አሰልጣኙ ያሳለፈውን ዓመት 2010...
የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ግምገማ እና የ2011 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የእጣ ማውጣት ስነስርዓት ተካሂዷል ። የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተፋላሚዎች ታውቀዋል ጥቅምት...
በአሰልጣኝ ዮሐሃንስ ሳህሌ እየተመራ 11 ተጨዋቾችን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዮናታን ከበደን ከወላይታ ድቻ የክረምቱ 12ኛ ፈራሚውን ኣድርጓል።ባለፈው ዓመት ከወላይታ ድቻ ጋር ያሳለፈው የቀድሞው...
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አዳጊው ጅማ አባጅፋር የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል። አ/አ ስታዲየም ላይ ቅ/ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን...
በዮውሃንስ ሳህለ እየተመራ ስምንት ተጨዋቾችን ያስፈረመው ድሬዳዋ ኣሁንም በተመሳሳይ መቐለ ላይ ከቡድኑ ጋር የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረውን ኢታሞና ኮሚኔን ማስፈረም ችሏል።ባለፈው ውድድር ዓመት...
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 19ቀን 2011 ዓ.ም 09:00' ቅዱስ ጊዮርጊስ ?-? መከላከያ
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident