መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
The BiG Interview

“የኢት.ቡናን ችግር ለማስወገድ አስተዳደራዊ ሳይሆን የሜዳ ላይ ችግሮችን አስቀድሞ መፍታት ይገባል” “በአምስት ዓመት የብ/ቡድን ቆይታዬ ከ30 በላይ አሰልጣኞች ተፈራርቀውብኛል” ዕድሉ ደረጄ (የቀድሞ የኢት.ቡና ተጨዋችና አሰልጣኝ)

THE BIG INTERVIEW WITH EDILU DEREJE በማናጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተርስ ተመርቋል፡፡ አሁን ደግሞ በኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ማኔጅመንት ማስተርሱን እየተማረ ነው፡፡ 1ኛ...

ሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ሀምበሪቾ ዱራሜ አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህ (አሌኮ ) በኃላፊነት ቀጥሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በምድብ ለ በ19 ነጥብ በ4ኛ ደረጃ ይዞ የመጀመሪያውን ዙር ያጠናቀቀው ሀምበሪቾ ዱራሜ ዋና አሰልጣኙን ያሬድ አበጀን በማሰናበት በምትኩ አለማየሁ አባይነህ...

The BiG Interviewዜናዎች

“የሚያስፈራኝ መጽሐፍ መፃፌ ሳይሆን የእግር ኳሱን ሸፍጥ እያየሁ ዝምታን ብመርጥ ነበር” ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞው ተጨዋች እና ደራሲ)

  THE BIG INTERVIEW WITH SHEWAREGA DESTA “ፕሮጀክት ያቋቋምኩት የሀብታም ልጅ እያሰለጠንኩ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሳይሆን ጎዳና ላይ ቤንዚን የሚስቡ ታዳጊዎችን ለመታደግ ነው” በይስሀቅ...

The BiG Interviewኢትዮጵያ ቡና

“ኢትዮጵያ ቡናን ከምንም በላይ እወደዋለው ክለቡ እንጂ ግለሰቦች የበላይ ሊሆኑ አይችሉም” “ደጋፊዎቹ ቢቃወሙኝም ሆነ ቢደግፉኝ ቅር አልሰኝምተጨዋቾቹን ግን ቢያበረታቱ ደስ ይለኛል” ገዛኸኝ ከተማ / አዲሱ የኢትዮጲያ ቡና አሰልጣኝ/

THE BIG INTERVIEW WITH GEZAHEGE KETEMA “ኢትዮጵያ ቡናን ከምንም በላይ እወደዋለው ክለቡ እንጂ ግለሰቦች የበላይ ሊሆኑ አይችሉም” “ደጋፊዎቹ ቢቃወሙኝም ሆነ ቢደግፉኝ ቅር አልሰኝምተጨዋቾቹን...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ከመጠለዝ ይልቅ ኳስ ይዤመጫወቴዋጋ አስከፍሎኛል„ “ሩጫችን አዲሱን ሻምፕዮን መፍጠር ነው” ቢያድግልኝ ኤልያስ(መቐለ 70 እንደርታ)

THE BIG INTERVIEW : BIYADGELGE ELIAS በይስሀቅ በላይ ፍፁም ጭምት፣ አመለ ሸጋ፣ ዝምተኛ፣ ግን ደግሞ በሜዳ ውስጥ ታጋይና የድንቅ ችሎታ ባለቤት፤ በሀገራችን የችሎታቸውን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን ያንብቧት፤ ይደሰቱባታል ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣ ናት፤ በባለቀለም ከለር አሸብርቃ በሳምንት አንድ ቀን ገበያ ላይ የምትውለው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማለዳ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን ያንብቧት፤ ይደሰቱባታል ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣ ናት፤ በባለቀለም ከለር አሸብርቃ በሳምንት አንድ ቀን ገበያ ላይ የምትውለው...

LIVESCOREዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 15ኛሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

    የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 15ኛሳምንት ጨዋታዎች  ማክሰኞ የካቲት 5 ቀን 2011    FT  መከላከያ       1-0  ኢትዮጵያ ቡና  65' ፍቃዱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ አባጅፋርን በይፋ መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።

የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግን በኮከብ ግብ አግቢነት እየመራ ከጅማ አባጅፋር ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለው ኦኪኪ አፎላቢ ከ6 ወራት ቆይታ በኃላ ዳግም ጅፋሮችን መቀላቀሉ...

Uncategorized

“በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው ስራ ብቻ ለአፍሪካ ዋንጫ ካለፍን ለምን ደጋግሞ አላሳለፈንም?”አቶ ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ /ፋርማሲስቱና የእግር ኳሱ ኤክስፐርት/

በዮሴፍ ከፈለኝ “የፕሪሚየር ሊጉ ፎርማት እግር ኳሱን ገድሏል የሚሉ ራሣቸው ተሳስተው ሰውን የሚያሳስቱ ሰዎች አባባል ነው” በጣም አስገራሚ አቅም እንዳላቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፡፡ አነጋጋሪና...