መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የሐምሌ 3 ዕትምየፊት ገፅ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የሐምሌ 3 ዕትምየፊት ገፅ

The BiG Interview

“ከጅማ አባጅፋር የለቀኩት ገንዘብ ተቀብዬ ወይም ሙስና ሰርቼ አይደለም ይሄ ስም ማጥፋት ነው” “ድሮ ቀለበት ያደረገ ተጨዋች ሽማግሌ ነበር የሚባለው” አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና (ሰበታ ከተማ)�

THE BIG INTERVIEW WITH : KIFLE BOLTENA   በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- ሰበታ ከተማን እንዴት ተቀላቀልክ.. ውድድርስ ነበረው? ክፍሌ፡-ሰበታን ለማሰልጠን በጣም እፈልግ ነበር… ቤቴ...

መቐለ 70 እንደርታሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሶስትዮሽ የዋንጫ ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል

ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ፍልሚያ በ3 የክልል ክለቦች መርሃ ግብር መሆኑ አጓጊ ሆኗል፡፡ መሪው ፋሲል ከተማ አዳማ ላይ ከአዳማ ከተማ ጋር 1ለ1 ተለያይቶ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“መከላከያን የምንፋለምበት ጨዋታ የዋንጫ ነው” “በዋንጫ ፉክክሩ የሚያሰጋን ሲዳማ ቡና ነው” ሄኖክ ኢሳያስ /መቐለ 70 እንደርታ/�

በመሸሻ ወልዴ መቐለ 70 እንደርታ በፕሪበመቐለ ሊጉ የ28ኛው ሳምንት ጨዋታው በወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ደቡብ ፖሊስን 4ለ0 በማሸነፍ ከሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ጋር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች።

ሀትሪክ ስፖርት በማክሰኞ እትሟ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት እነዚህን ዘገባዎች በማክሰኞ እትም ይዛ ወጥታለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ በነገው እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እለት በገበያ ላይ ስትውል የሚከተሉትን ጉዳዮች ይዛ በመውጣት ለንባብ ትበቃለች፡፡

ሀትሪክ በነገው እትም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እለት በገበያ ላይ ስትውል የሚከተሉትን ጉዳዮች ይዛ በመውጣት ለንባብ ትበቃለች፡፡ ሀትሪክ በሀገር ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነት ባተረፈላት...

AFCON Qዜናዎች

አፍሪካ | ካፍ ለግብፁ አፍሪካ ዋንጫ ከኢትዮጵያ ሁለት ዳኞችን መመረጡ በይፋዊ ገፁ አስታወቀ

  ከሳምንታት በኃላ በሚጀመረው የ2019 አፍሪካ ዋንጫ ከኢትዮጵያ ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ረዳት ዳኛ ሳሙኤል ተመሰገን ውድድሩን እንደሚመሩ የመጨረሻውን የዳኞች ዝርዝር ይፋ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት የእዚህ ሳምንት እትሟን በነገው ዕለት በገበያ ላይ ታውላለች፡፡

ለህትመት ሰኞ ዕለት ማተሚያ ቤት የገባችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለች በበዓሉ ምክንያት...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መርጧል

የኢትዮጵያ ቡና የስራ አመራር ቦርድ በአዲስ መልክ ካዋቀራቸው ኮሚቴዎች ውስጥ የእግር ኳስ ኦፕሬሽንና ቴክኒክ አስተዳደር ኮሚቴ (ቴክኒክ ኮሚቴ) አንዱ ነው። ይህ ኮሚቴ በቦርዱ...