ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትም ባለቀለሟ፣ ተወዳጇ እና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ለንባብ ትቀርባለች፡፡ ሀትሪክ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊታችን ህዳር 6 አንታናናሪቮ ላይ ከማዳጋስካር እና ህዳር 9 መቐለ ላይ ከአይቮሪኮስት ጋር ላለበት 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ለ2021 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከማዳጋስካር አቻው ጋር ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ በእጩነት የተመረጡ ተጫዋቾች ዝርዝር ከዚህ በታች በተገለፀው...
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ የማክሰኞ ጋዜጣዎ ሀትሪክ ስፖርት በነገው የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዋ ምንን ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን? በቅድሚያ በብዙዎች ዘንድ...
በሚቀጥሉት ወራት የምስራቅ አፍሪካ መካለኛው አፍሪካ ውድድር እና 2020 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማጣርያ ሚጠብቃቸው ሉሲዋቹ በብርሀኑ ግዛው ይመራሉ። በሰላም ዘርአይ እየተመሩ የተጠበቀውን...
በክረምቱ በርካታ ዝውውርን ያከናወኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የሀዋሳ የየመሃል ሜዳ ተጨዋች ፍቅረየሱስ በክረምቱ መከላከያን...
THE BIG INTERVIEW WITH DANIEL DEMISSE በዮሴፍ ከፈለኝ ለአሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ፍቅርና አክብሮት አለው፡፡ የጎፈረውን ፀጉሩን በመቀስ ቆርጦበት እንዲያስተካክል ሲያደርግው በእሺታ የመቀበል...
14ኛው አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አራት የከተማዋ ክለቦችና አራት ተጋባዥ ክለቦችን በማሳተፍ ለተከታታይ ሥስት ሳምንታት ይካሄዳል።የአምናው የውድድሩ አሸናፊ ኢትዮጵያ ቡና፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በነገ እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች፡፡ ሀትሪክ ስፖርት በሀገር ውስጥ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident