.....ታሪክ መስራታችንን ቀጥለናል.... በሳምንታዊ ጋዜጣችን የቅዳሜ ዕትም... *..የኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ደፋር ምላሽና የፌዴሬሽኑ ቀጣይ ዕቅድ ሌላ መዘዝ ይዟል.... *..የፈረሰኞቹ ሀይደር ሸረፋ ቃለምልልስ.....
ባለፈው ሳምንት በሀትሪክ ጋዜጣ The Big Interview አምዳችን ላይ በወቅቱ የፌዴሬሽኑ የቴክኒክ ዳይሬክተር ከነበሩት አቶ መኮንን ኩሩ ጋር ወቅታዊና አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ አድርገን...
ለመላው የሀትሪክ ቤተሰቦች፡- ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ 2013.... የተባረከ የሰላም የስኬትና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን.... .....እንደሁሌው አሁንም ሀትሪክ በቀኗና በሰአቷ በመገኘት ቃሏን እንደጠበቀች ነው......
በወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ውስጥ የነበረውን የዘንድሮው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታውን በማጠናቀቅ ትናንት ለሐዋሳ ከተማ ፊርማውን ያኖረው ኤፍሬም ዘካሪያስ በአዲሱ የውድድር ዘመን በጣም...
....ይቻላል... ለብዙዎች ያልተቻለው ለሃትሪክ ተችሏል ....ጫናና አቅም የሚፈትነው የህትመት ገበያው በሀትሪክ መዳፍ ስር ወድቋል... ብዙዎች የሸሹት የተሸነፉለት ሀትሪክ ጋር እጅ ነስቷል... በአንድ ቀን...
በኮቭድ ምክንያት የተቋረጠዉን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከዚህ በዘገየ እና በተራዘመ ጊዜ እንዲጀመር ማድረግ በስፖርት ቤተሰቡ ላይ የሚፈጠረው ጫና ከፍተኛ ነው -- የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን...
መረጃዋን ስታቀርብልዎ በሙሉ ክብር ነው .... ሀትሪክ እንዲህ ናት *....የሚካኤል ጆርጅ አስደንጋጭ መረጃ * የኢንተርሚዲየሪዎች ማህበር ማስጠንቀቂያ *... የአምሳሉ ጥላሁን ቃለምልልስ *... ከሰኞ...
በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ ቱጂን ለማስፈረም መስማማታቸው ተገልጿል ። ዘካሪያስ ቱጁ በቡናማዎቹ ቤት ለቀጣይ ሶስት...
- ለታሪክ የሚቀመጥ ባለቀለም ፖስተር ለአንባቢዎች በነፃ የሚበረከት - ከሲዳማ ቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዛወረው አዲስ ግደይ በተለይ ለሀትሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው መሳጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident