መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
በሰአቷ ትገኛለች…….

ዛሬም ክብራችንን ጠብቀናል ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራበሰአቷ ትገኛለች……. በሀገር ውስጥ ዘገባዎቻችን…. *….ተንታኙና አሰልጣኙ ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/ ይናገራል…"እግርኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬአላምንም"ይላል ላለፉት 6 አመታት ተንታኝሆኖ...

ቃለመጠይቅቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

“በጅማ አባጅፋር ላይ የተቀዳጀነው ድል ቢያስደስተንም ወደምንፈልገው አቋማችን ግን ገና አልመጣንም”ኤልያስ ማሞ /ድሬዳዋ ከተማ/

የድሬዳዋ ከተማው ስኬታማ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ኤልያስ ማሞ በቤትኪንጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቡድናቸው ጅማ አባጅፋርን በአስቻለው ግርማ እና በጁኒየስ ናንጄቦ ግቦች 2-0...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ነገም ቀጠሮዋን ታከብራለች….

….በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… በቢግ ኢንተርቪው አምድ *…የፋሲል ከነማ የመሃል ሜዳ ተፋላሚ ሱራፌል ዳኛቸው "ለክለቤ ድል ቅድሚያ እሰጣለሁ ኮከብነቴን አስከብራለሁ" ሲል ይናገራል.. *…የቅዱስ ጊዮርጊሱ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
ነገ ጠዋትም በጊዜው ትገኛለች…..

*... በፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ቡናና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ትኩረት ስቧል በዚህ ጨዋታ ዙሪያ ልዩ ዘገባ ይዘናል የሀዋሳ ከተማና የቅዱስ ጊዮርጊስ ድልም...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማዎች ወደ ድል የተመለሱበትን ሀዋሳ ላይ አስመዝግበዋል

  በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ሰበታ ከተማን እና ሀዋሳ ከተማን አገናኝቶ በሰበታ ከተማ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በተሻለ መልኩ የሰበታ ከተማ ብልጫ የታየበት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ በቀጠሮዋ ቀልድ አታውቅም
ነገም በሰአቷ ይጠብቋት…..

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ… *…..ከመቀለ ከትልቅ ፈተና በኋላ እንደገና መወለድ ነው ባለው ተአምር አዲስ አበባ የገባው ዳንኤል ደምሴ ይናገራል… ትልቅ ፈተና ነው በተአምር ነው...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ቃሏን አክባሪዋ ሀትሪክ ለነገውም
ታማኝ ሆና ትጠብቆታለች….

=…ወጣቱ ኮከብ አቡኪ..አቡበከር ናስርያለ ቡና ደጋፊ ጨዋታ ማድረጌ ያሳስበኛል እያለ ነው….. =…..የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የእሁዱ ጨዋታ ውጤት የምንገለብጥበት ነው እያለ ነው…...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ዛሬም እንደ ሁሌው ሀትሪክ ቀጠሮዋን አክብራ
ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች…..

በሀገር ውስጥ ዘገባዋ፡- *…ሰበታ ከተማ የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የአንድ አመትክፍያ ይሰጠኝ ብሏል…አሰልጣኙ የተላከው ደብዳቤአልደረሰኝም እያለ ነው….. *…በአስቸጋሪ ሁኔታ ከመቀለ በአፋር በኩል አዲስ አበባየገባው...

ሴካፋከ 20 ዓመት በታችዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን አሰላለፍ !

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ በድን ለሴካፋ ውድድር ከሱዳን አቻው ጋር ዛሬ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚያደርገው የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ...