በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የሰሜን ደርቢ በሁለቱም ቡድኖች ተመጣጣኝ ፋክክር የታየበት ሲሆን ወልዋሎዎች ጅማ ኣባጅፋርን ከገጠመው ቡድን ኣስራት መገርሳን በኣማኑኤል ጎበና ሲቀይሩ እጼዎቹ...
በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተራዘሙት የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ጨዋታዎች ዋናውን መርሃ ግብር ባላስተጓገለ መልኩ የሚያስኬድ ፕሮግራም ማውጣቱን ፌዴሬሽኑ ዛሬ ለሚድያዎች...
በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ ታህሳስ 14 በእዲስ እበባ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የተያዘለት የመከላከያና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ለሰኞ ታህሳስ 15 ተዘዋውሯል።የፊታችን...
በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ሁለቱም ቡድኖች በእምስተኛው ሳምንት ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገው በጥሩ...
አሌክሳንድርያ ቡርጅ ስታድየም ላይ የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ አል እህሊ ሁለት ለ ዜሮ እሸናፊነት ተጠናቋል። በ4-2-3-1(ኳስ በሚያጡበት ጊዜ ወደ 4-5-1 በሚቀየር)...
ቅዳሜ ታህሳስ 6 በትግራይ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የወጥለት የወልዋሎና ድሬዳዋ ጨዋታ በተያዘለት ፕሮግራም እንደሚካሄድ ታውቋል። በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተያዘለት መርሃ...
በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በኤፍሬም አሻሞ ብቸኛ ግብ በባለ ሜዳዎቹ ወልዋሎ አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት መቐለ 70...
_______________________________________ ባሳለፍነው ዓመት እድሳቱን የጀመረው ኣንጋፋው ድሬዳዋ ስታድየም ጨዋታ ለማስተናገድ የሚያስችሉት ሁኔታዎች ከሞላ ጎደል ማጠናቀቅ ችሏል።የመቀመጫ ወንበር፣የመጫወቻ ሜዳ እንዲሁም የመሮጫ መም ላይ ትኩረት...
የወልዋሎ አዲግራት ተጨዋቾች ከክለቡ ጋር ያላቸውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን መጀመራቸው ታውቋል። ያልተከፈለ የሶስት ወር የተጨዋቾች ደሞዝ ሳይከፍል የቆየው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሁለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident