መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ​አሜ መሀመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን አኖረ
የዝውውር ዜናዎች

​አሜ መሀመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፊርማውን አኖረ

አጋራ
አጋራ


​በኢትዮጵያ የዝውውር መስኮት በከፍተኛ ደረጃ ጥራት ያላቸውን ልጆች በማስፈረም ላይ እሚገኙት ፈረሰኞቹ በዛሬው እለት የጅማ አባ ቡናው የፊት መስመር ተጫዋች አሜ መሃመድ  ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፈርሟል።

ፈረሰኞቹ በቀጣዩ አመት በአፍሪካ መድረክ ላለባቸው ፉክክር የተጨዋቾች መፈረም  የፊት መስመራቸውን ያጠናክራል ተብሎ የታመነበት ሲሆን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት አመት ለመቆየት መስማማቱን ክለቡ በይፋዊ ገፁ አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...