መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው /ማንጎን/ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል
የዝውውር ዜናዎች

ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው /ማንጎን/ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል

አጋራ
አጋራ

ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው /ማንጎን/ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ሾመ፡፡

በአሰልጣኝነት ከብዙ ክለቦች መስራት የቻለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከሰለጠናቸው ክለቦች ውስጥ ሱልልታ ከተማ፤ኢትዮጵያ ቡና ፤ ሰበታ እና  በ2009 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ያሳለፈው እና በመጨረሻው ሰዓት በመቐለ ከተማ ተሸንፎ የኘሪሜየር ሊጉን ተሳትፎ ማግኘት ሳይችል ቀርቷል ፡፡
ባህርዳር ከተማ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዘመን በመጀመሪያው ዙር መልካም እሚባል እንቅስቃሴን አድርጎ በሁለተኛው ዙር ተዳክሞ ወድድሩ ፈፅሟል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...