መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ዝውውር ወልዲያ | ሰለሞን ገብረመድህንና ቢያድግልኝ ኤልያስ ወልድያ ከተማን ተቀላቀሉ።
የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር ወልዲያ | ሰለሞን ገብረመድህንና ቢያድግልኝ ኤልያስ ወልድያ ከተማን ተቀላቀሉ።

አጋራ
አጋራ

​ ቢያድግልኝ ኤልያስን ከጅማ አባ ቡና እንዲሁም ሰለሞን ገብረመድህንን ከፋሲል ከተማ አስፈርሟል

 በ 2009 የፋሲል ከተማ  ስብስብ ውስጥ 1 ዓመት ቆይታ ያደረገው ሰለሞን ገብረመድህን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለመተሐራ ስኳር ለሰበታ ከተማ ለኢትዮጵያ ቡና እና ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡድኖች በመሀል ሜዳ ስፍራ ላይ እግር ኳስን በመጫወት ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ሰለሞን ገብረመድህን በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ወልዲያ  ከተማን በመቀላቀል ከአሰልጣኙ ጋር ዳግም በወልድያ ከተማ ይገናኛሉ።

በ 2009 የውድድር ዘመን በጅማ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴን ማድረግ የቻለው ቢያድግልኝ ኤልያስ ለ 1 ዓመት ቆይታ በኋላ ክለቡን ለቆ ወልድያ ከተማን ተቀላቅሏል።

ባሳለፍነው ሳምንት ወልድያ ከተማን የተረከቡት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ  ክለቡን ለማጠናከር በስፋት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...