አረጋሽ ካልሳ ወደ ሀገር ውስጥ ክለብ ተመልሳለች

ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በመቻል፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ወጣት ቡድን እና ሉሲዎቹ መጫወት የቻለችው እና እንዲሁም ላለፉት ሁለት አመታት በታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ቆይታ ያደረገችው የግራ መስመር አጥቂዋ አረጋሽ ካልሳ ወደ ሀገር ውስጥ ክለብ ተመልሳ በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ ለሚሰለጥነው ኢትዮ ኤሌትሪክ ፊርማዋን አኑራለች።
አስተያየት ይስጡ