መነሻ ገጽ ዜናዎች ጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጋሞ ጨንቻ

ጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኙ ታውቋል

አጋራ
አጋራ

አሰልጣኝ አብርሃም ሐይሌ አዲሱ የጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል ከኢትዮጵያ መድን ጋር የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን የሚያደርገው ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ የአውስኮድ ፣ ደብረብርሃን ከተማ ፣ እንጂባራ ከተማ እና በተጠናቀቀው አመት አጋማሽ ቤንች ማጂ ቡናን በዋና አሰልጣኝነት ያሰለጠውን አሰልጣኝ አብርሃም ሐይሌ አዲሱ የጋሞ ጨንቻ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...