የኔነህ ንጋቱ በሀላባ ከተማ በረዳት አሰልጣኝነት ተሹሟል።

በአሰልጣኝ ካሊድ መሐመድ የሚመራው እና በሜዳው የመጀመሪያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ወልዋሎን በመግጠም የሚጀምረው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የሱሉልታ ፣ መተሀራ ፣ ቢሾፍቱ ከተማ እና ሮቤ ከተማ አሰልጣኝ የነበረውን የኔነህ ንጋቱን በረዳት አሰልጣኝነት ተሹሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ