በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ በይፋ ቀጥሯል።

የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማን ጨምሮ በተከላካይ ስፍራ ተጫውቶ ካሳለፈ በኋላ በአሰልጣኝነት ከሀዋሳ ከ17 እና ከ20 አመት እንዲሁም ደግሞ በዋናው ቡድንም ጭምር ዘለግ ላሉ አመቻቾ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ያገለገለው ብርሀኑ ወርቁ (ፈየራ) በይፋ የሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
አስተያየት ይስጡ