መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ መድህን በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች አጥቂ አስፈረመዋል።
ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች አጥቂ አስፈረመዋል።

አጋራ
አጋራ

ያሬድ ብርሀኑ ወደ ኢትዮጵያ መድን አመራ

በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ወደ አርባምንጭ አምርቶ ከማድረጉ በፊት ረፋድ ላይ አብዲሳ ጀማልን ማስፈረሙ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ የቀድሞው የመቐለ 70 እንደርታ እና ደብረብርሃን ከተማ እንዲሁም የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በፋሲል ከነማ ያሳለፈውን አጥቂው ያሬድ ብርሀኑን በአንድ አመት ውል አስፈረመ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...