ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል።

ከዲላ ከተማ መገናኛውን ካደረገ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ፋሲል ከነማ ፣ መቻል እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ ከተማ በመጫወት ያሳለፈው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በመስጠት የምናውቀው የመሐል ተከላካዩ አስቻለው ታመነ በድሬዳዋ ከተማ የአንድ አመት ቀሪ ውል ስለነበረው ተጫዋቹ ከክለቡ ጋር ካደረገው ዘለግ ያለ ድርድር በኋላ ገንዘብ በመመለስ ከተለያየ በኋላ ቀጣይ መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል።
አስተያየት ይስጡ