መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የሁለት ሀገር ዜግነት ያላቸው ዳኞች ይመሩታል
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ የሁለት ሀገር ዜግነት ያላቸው ዳኞች ይመሩታል

አጋራ
አጋራ

የካሜሮን እና የሴንትራል አፍሪካ ሪፐቭሊክ ዳኞች በጣምራ በባህርዳር የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ ይመራሉ።

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሱዳን እና ሴኔጋልን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማጣሪያ መርሀግብሩ የሚያስተናግድ ሲሆን የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድንን መስከረም 19 ኢትዮጵያ በባህርዳር ስታዲየም ስትገጥም ሁለት የካሜሮን እና ሁለት የሴንትራል አፍሪካ ሪፐቭሊክ ዜግነት ያላቸው በድምሩ አራት ኢንተርናሽናል ዳኞች ይሄንን ጨዋታ እንደሚመሩት ለማወቅ ተችሏል።

ከወራት በፊት በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ መርተው የነበሩት ዊሊ ስቴፋን ንጋህ በመሐል ዳኝነት ይህንን መርሀግብር ሲመሩ የሀገራቸው ልጅ ቪሰንት ኔክማዘም እና የሴንትራል አፍሪካ ሪፐቨሊክ ዜግነት ያላቸው ቦዞይ ኦሪያ በረዳትነት ሌላው አንድሬ ኦነሲሜ ደግሞ በአራተኛ ዳኝነት በጣምራ ይመሩታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...