መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ በይፋ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል !
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ በይፋ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል !

አጋራ
አጋራ

ከሳምንታት በፊት በነገርናችሁ ዘገባ መሰረት ከሁለት የውጭ ተጫዋቾች ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሀዋሳ ከተማ ተጫዋቾቹን በይፋ አስፈርሟል።

ሰርጌ ኦባሲ ከዝህ ቀደም በሀገሩ ቤኒን ቡፎልስ ዱ ቦርጉ ፣ ኤ ኤስ ኮቶኑ ፣ ለናይጀሪያው ሬሞ ስታር እና ካኖ ፒለር እንድሁም የቤንኒ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች ለሐይቆቹ ፊርማውን አኑሯል።

በተጨማሪም ናይጄሪያዊ የመሃል ተከላካይ ኦካፎር አንቶኒ ከዝህ ቀደም በሀገሩ ሬሞ ስታርስ ፣ አኳ ዩናይትድ ፣ ካኖ ፒላርስ እና ኢንጉ ሬንጀርስ ተጫውቶ የነበረው ለሐይቆቹ ፊርማውን አኑሯል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...