መነሻ ገጽ ዜናዎች ከፍተኛ ሊግ | መንጌ ቤላሻንጉል 9 ተጫዋቾችን አስፈረመ
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከፍተኛ ሊግ | መንጌ ቤላሻንጉል 9 ተጫዋቾችን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

በ2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት አዲስ አሰልጣኝ ከመቅጠሩ በፊት መንጌ ቤላሻንጉል ወሳኝ ዝውውሮችን ፈፅሟል።

የቀድሞው የወላይታ ድቻ ፣ አርባ ምንጭ ከተማ ፣ ባህር ዳር ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ ሻሸመኔ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት በመቐለ 70 እንደርታ ያሳለፈው አጥቂው ስንታየሁ መንግስቱ ፣ በመቻል እና ምድረገነት ሽረ የተጫወተው ተከላካዩ ደሳለኝ ከተማ ፣ በወልዲያ ከተማ ፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግብ ጠባቂ ስንታየሁ ታምራት ፣ በዲላ ከተማ እና በቢሾፍቱ ከተማ መጫወት የቻለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አየነው ሰለሞን ፣ በተጠናቀቀው ዓመት በሶሎዳ ዓድዋ የነበረው የመስመር አጥቂው አለምሰገድ አድማሱ ፣ በእንጅባራ ከተማ ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ የተጫወተው አጥቂው ዮሐንስ ደረጄ ፣ በሱሉልታ ፣ ሶሎዳ ዓድዋ እና ያለፉትን ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ተጫውቶ ያሳለፈው የመስመር አጥቂው መሐሪ አመሀ ፥ በነቀምቴ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ደግሞ በቢሾፍቱ ከተማ ያሳለፈው አጥቂው አዳሮ ሳሙኤል ‎እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አዲሱ አድሀኖም ከመቐለ 70 እንደርታ መንጌ ቤላሻንጉልን ተቀላቅለዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...