አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ወላይታ ድቻ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል።

ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ በኋላ ለዋናው ቡድን ለተከታታይ አምስት አመታት ግልጋሎትን ከሰጠ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቶ ቆይታን ማድረግ የቻለው እና በጉዳት ለወራት ርቆ በመልካም ጤንነት ላይ መገኘቱን ተከትሎ ለሳምንታት ከወላይታ ድቻ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅትን ሲሰራ የነበረው አማካዩ አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ልጅነት ክለቡ ወላይታ ድቻ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል።
አስተያየት ይስጡ