መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጥቂው አቤል ማሙሽ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመለሰ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አጥቂው አቤል ማሙሽ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመለሰ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀድሞ ተጫዋቹን አገኘ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከብዙሀኑ ጋር ከተዋወቀ በኋላ ወደ ባህርዳር እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አጥቂው አቤል ማሙሽ የቀደመ ክለቡ ኢትዮዽያ ንግድ ባንክን በድጋሚ ተቀላቀለ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...