እንየው ካሳሁን አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል።

ከፌድራል ፓሊስ ከተነሳ በኋላ በአዲስ አበባ ፣ ወልዋሎ ፣ ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ቆይታን ማድረግ የቻለው የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁን ከአንድ አመት በኋላ ወደ እግር ኳሱ በመመለስ በዛሬው ዕለት ከፈረመው እንዳለ ዮሐንስ በመቀጠል አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ