ሀድያ ሆሳዕና ጋናዊ አማካይ አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ናይጄሪያዊ ተከላካይ ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ ጋናዊውን አማካይ ፕሪንስ ባዱን የግላቸው በአንድ አመት ውል ማድረግ ችለዋል።

በሀገሩ ክለቦች ኔሽንስ እና አሻንቲ ኮቶኮ ቆይታን ያደረገው እና በጋና ፕሪምየር ሊግ በተጠናቀቀው አመት ለአሻንቲ ኮቶኮ መጫወት የቻለው አማካይ ለሀድያ ሆሳዕና ፈርሟል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ