መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋች ውል አደሰ
ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋች ውል አደሰ

አጋራ
አጋራ

ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ የሁለት ተጫዋች ውል ደግሞ አራዝሟል።

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች በሀገሩ ክለቦች ጃራፍ እና ሶናኮስ እንዲሁም የ2026 የውድድር ዘመንን ኤ ኤስ ፒክን ለተባለ የሀገሩ ክለብ 2340 ደቂቃን ማለትም በ26 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ 18 ጎል ብቻ የተቆጠረበት እና ዘጠነኛ ደረጃን ክለቡ ይዞ እንዲያጠናቅቅ ያደረገውን ወጣቱን ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ አማር ፎል አዲሱ ፈራሚ ሲያደርግ የግብ ጠባቂው ናትናኤል ኪዳኔ እና የተከላካዩን ናሆም ሀይለማርያምን ውል ደግሞ አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...