ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሲዳማ ሰመር ካፕ ወጣት ተከላካይ አስፈረመ።

በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ በነበረው የሲዳማ ሰመር ዋንጫ ላይ አስደናቂ ብቃቱን ጩኮ ለተባለ ቡድን ተሰልፎ ሲጫወት አስደናቂ ብቃት ያሳየው የመሐል ተከላካዩ አንዱአለም ስዩም በይፋ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቀለ። በሻኪሶ ከተማ እና ዱራሜ ከተማ በአንደኛ ሊጉ መጫወት የቻለው ወጣቱ ተከላካይ በሁለት አመት ውል በይፋ ለኤሌክትሪክ ፊርማውን አኑሯል።
አስተያየት ይስጡ