ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል
ከትውልድ ሀገሩ ሻሸመኔ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታን ያደረገው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ጫላ ተሺታ በሁለት አመት ውል አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ