ወላይታ ድቻ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው ወላይታ ድቻ ከወጣት ቡድን በማደግ ክለቡን ሲያገለግሉ የተመለከትናቸውን የተከላካዮቹን መልካሙ ቦጋለ እና ናትናኤል ናሲሩ እንዲሁም የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ቴዎድሮስ ሀይለማርያምን ውል ለተጨማሪ ሁለት አመታት ውላቸውን አራዝሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ