ፋሲል ከነማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ
የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአማካይ ስፍራ ላይ ያለፉትን አራት አመታት ከወጣት ቡድኑ ካደጉ በኋላ ክለቡን ሲያገለግሉ የነበሩት አማካዮቹ ብሩክ አማኑኤል እና ዳግም አወቀ ለተጨማሪ ሦስት አመት በክለቡ ኮንትራታቸው ተራዝሞላቸዋል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ