ተፈራ አንለይ ውሉን አራዝሟል
በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በዝውውሩ ቀጥለው አሁን ደግሞ የወጣቱን አማካይ ተፈራ አንለይን ውል አራዝሟል። ከመቻል ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በለገጣፎ ለገዳዲ ፣ ደሴ ከተማ እና የተጠናቀቀው አመት በሀድያ ሆሳዕና ያሳለፈው ተጫዋቹ ለቀጣዩም አመት በክለቡ መቀጠሉ ተረጋግጧል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ