አሰጋኸኝ ጴጥሮስ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

ከአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የጋሞ ጨንቻ ድሬዳዋ ከተማ እና ምድረገነት ሽረ የመስመር ተከላካይ አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተጠናቀቀውን አመት በማሳለፍ በቀጣይ ለሀድያ ሆሳዕና ለመፈረም ቢቃረብም ማረፊያው ግን በዛሬው ዕለት አዳማ ከተማ ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ