መነሻ ገጽ መቻል መቻል ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

መክብብ ደገፉ የመቻል አዲሱ ግብ ጠባቂ ሆኗል

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች የግብ ዘቡ መክብብ ደገፉን ወደ ክለባቸው ቀላቅለዋል። የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣ ደቡብ ፓሊስ ፣ አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ መክብብ ደገፉ የ2017 የውድድር ዘመንን በሲዳማ ቡና ጀምሮ በመቐለ 70 እንደርታ ማጠናቀቅቅ የቻለው ሲሆን የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በሞድረገነት ሽረ መለያ ከተመለከትነው በኋላ ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘውን መቻል በሁለት አመት ውል መቀላቀል ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...