መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሊግ አንድ አጥቂ አስፈረመ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሊግ አንድ አጥቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ከወራት በፊት ኤሌክትሪክን ሊቀላቀል የነበረው አጥቂ ወደ ንግድ ባንክ አመራ

በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንግላንድ ወረዳ ከተገኘ በኋላ በጂንካ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን አመት በአንደኛ ሊጉ ፉሪ ክፍለ ከተማ በመጫወት ያሳለፈው ወጣቱ አጥቂ ሌዊ ሎኛ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቀለ።

በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 15 ጎሎችን ከመረብ ያሳረፈው አጥቂው ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮ ኤሌክትሪክን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሶ ነበር።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...