ጳውሎስ ከንቲባ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለመቻል ተስፋ ቡድኖች ከተጫወተ በኋላ ከከፍተኛ ሊጉ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመቀጠል በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ የነበረው በግራ መስመር ተከላካዩ ጳውሎስ ከንቲባ በሁለት አመት ውል አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ