መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ብርሀኑ አዳሙ ሀድያ ሆሳዕናን በሁለት ውል ተቀላቅሏል
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ብርሀኑ አዳሙ ሀድያ ሆሳዕናን በሁለት ውል ተቀላቅሏል

አጋራ
አጋራ

ሀድያ ሆሳዕና አጥቂ አስፈረመ

ከአርባምንጭ ከተማ ከተገኘ በኋላ በጋሞ ጨንቻ ፣ ባቱ ከተማ ፣ ምድረ ገነት ሽረ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በመቐለ 70 እንደርታ ያሳለፈው አጥቂው ብርሀኑ አዳሙ የአሰልጣኝ ሳምሶን አየለውን ሀድያ ሆሳዕና በሁለት ውል ተቀላቅሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...