ብሩክ ሙሉጌታ ባህርዳርን ተቀላቀለ
በከፍተኛ ሊጉ ኮልፌ በነበረው እንቅስቃሴ በፕሪምየር ሊጉ በሲዳማ ቡና መለያ መተዋወቅ የቻለው የመስመር አጥቂው ብሩክ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ መድን በሁለት አጋጣሚዎች የተጠናቀቀውን አመት ጨምሮ እንዲሁም ደግሞ በመቐለ 70 እንደርታ መጫወት የቻለው ተጫዋቹ በሁለት አመት ውል ማረፊያው ባህርዳር ከተማ ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ