ሀዋሳ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ቀጥሏል።
ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን በመነሳት ለዋናው ቡድን ከዛም ለአዳማ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት ለመቐለ 70 እንደርታ መጫወት የቻለው የግራ መስመር ተከላካዩ ደስታ ዮሐንስ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ቀድሞው ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ዛሬ ተመልሷል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ