ባህርዳር ከተማ አራተኛ ፈራሚውን አገኘ።
የአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ባህርዳር ከተማ ከዮዳሄ ዳዊት ፣ ሽመልስ በቀለ እና ኪቲካ ጀማ ቀጥሎ አራተኛው ፈራሚ የመስመር ተከላካዩ አስራት ቶንጆ ሆኗል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና ሰበታ ከተማ የመስመር ተከላካይ ከሁለት አመታት የድሬዳዋ ከተማ ቆይታው በኋላ ማረፊያው የጣናው ሞገድ ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ