መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል አድሷል።

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች ከወጣት ቡድን አድገው በዋናው ቡድን ሲያገለግሉ የነበሩትን አማካዩ ናትናኤል ሻጋሞ እና የመስመር ተከላካዩን ሲሳይ ጋቾን ውል ለተጨማሪ አመት አራዝመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...