በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋዮቹ ወልዋሎዎች ጋናዊውን አጥቂ አግኝተዋል።
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የሀገሩን ክለብ መዳማን በመልቀቅ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ ለአርባምንጭ ከተማ በጥር ወር ዝውውር በመፈረም ቆይታን በማድረግ በግሉ አስደናቂ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው አጥቂው መሐመድ አብዱራህማን ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን መቀላቀል ችሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ