መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ያሬድ ታደሰ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመለሰ
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያሬድ ታደሰ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመለሰ

አጋራ
አጋራ

ሀድያ ሆሳዕና አማካዩን አስፈረመ።

በትውልድ ከተማው ድሬዳዋ ከተማ የአምስት አመታት ቆይታ የነበረው የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና አማካይ ያሬድ ታደሰ ከአመታቶች በኋላ የቀድሞው ክለቡን ሀድያ ሆሳዕናን በሁለት አመት ውል መቀላቀል ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...