መነሻ ገጽ ሸገር ከተማ ሸገሮች የቁመታሙን አማካይ ዝውውር ይፋ አደረጉ
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገሮች የቁመታሙን አማካይ ዝውውር ይፋ አደረጉ

አጋራ
አጋራ

ሰኞ ለሸገር ፈረመ ማክሰኞ መልቀቂያ ወሰደ ከሲዳማ ቡና ጋር ተነጋገሮ ሸገሮች ዛሬ ይፋ አደረጉ።

በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በውሰት ደግሞ በኢትዮጵያ ቡና ተጫውቶ ወላይታ ድቻም ግልጋሎት ሰጥቷል አብነት ደምሴ። ለሀዋሳ ከተማ ለመጫወት የሁለት አመት ውል ፈርሞ አንድ አመት ብቻ ያሳለፈው እና ከክለቡ ጋር በገባባቸው ሰጣገባዎች የመልቀቂያ ደብዳቤውን ያስገባው ተጫዋቹ በያዝነው ሳምንት ሰኞ ለሸገር ከተማ ፈረመ ፣ ትላንት ማክሰኞ ወደ ሀዋሳ መጥቶ መልቀቂያውን ከወሰደ በኋላ ከሲዳማ ቡና ጋር ድርድር ቢያደርግም ሰኞ የፈረመበት ሸገር ከተማ ዛሬ እኛ ጋር ፈርሟል ሲል ይፋ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...