ቅዱስ ጊዮርጊስ የአርባምንጭ ከተማውን ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል።

እግር ኳስን ከአርባምንጭ ከተማ ከጀመረ በኋላ በባህርዳር ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ የተጫወተው እና የተጠናቀቀው አመት ደግሞ ወደ ልጅነት ክለቡ አርባምንጭ በመመለስ ያገለገለው ግብ ጠባቂው ፂሆን መርዕድ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት አመት ውል ተቀላቅሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ