በፍቅር ግዛቸው ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ።

ከሲዳማ ቡና ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በአርባምንጭ ከተማ ያለፉትን ሦስት የውድድር ዘመናት ከከፍተኛ ሊጉ እስከ ፕሪምየር ሊጉ ማገልገል የቻለው ወጣቱ የመስመር አጥቂ በፍቅር ግዛው ወላይታ ድቻን በሁለት አመት ውል ተቀላቀለ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ