ከሰባት አመታት የፋሲል ቆይታ በኋላ አማካዩ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ።
በፋሲል ከነማ መለያ ሰባት የውድድር አመታትን ያሳለፈውና ከአንድ አመት አስከፊ ህመሙ መልስ ከቆመበት ብቃቱ የቀጠለው ሀብታሙ ተከስተ (ጎላ) በዛሬው ዕለት የሁለት አመት ኮንትራት በመፈረም ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ችሏል።

ኢትዮጵያ ቡና አራት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም በድርድር ላይ እንደሚገኝ ያገኘሁት መረጃ ይመላክታል።
አስተያየት ይስጡ