መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል።

ከቀናት በፊት ኤፍሬም ታምራትን በአዲስ መልኩ እንዲሁም ውብሸት ክፍሌን ደግሞ ኮንትራትን ቢራዝምም ለሲዳማ ቡና በመጨረሻም አሳልፎ የሰጠው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት የሁለት ነባሮችን ውል አራዝሟል።

በመቻል የክለብ ህይወትን የጀመረው እና ከሰባት አመታት በኋላ ክለቡን ለቆ ለሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ላለፉት ሁለት አመታት በወላይታ ድቻ ቆይታን ያደረገው አማካዩ ቴዎድሮስ ታፈሰ እና እንዲሁም ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን አድጎ  ያለፉትን አምስት አመታት ሲጫወት የነበረው ወጣቱ አማካይ መሳይ ኒኮል በክለቡ ለሁለት ተጨማሪ አመት ኮንትራትን አራዝመዋል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...