መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ አብነት ደምሴ ሀዋሳ ከተማን የልቀቁኝ ጥያቄ አቀረበ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አብነት ደምሴ ሀዋሳ ከተማን የልቀቁኝ ጥያቄ አቀረበ

አጋራ
አጋራ

በሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ የልቀቁኝ ደብዳቤን ማስገባቱ ታውቋል።

ከወላይታ ከተገኘ በኋላ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና በመጫወት ከብዙሀኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር ተዋውቋል። በተለይ በትውልድ አካባቢው ክለብ ወላይታ ድቻ ያሳለፋቸው ሁለት አመታት በበርካታ ክለቦች ዐይን ውስጥ እንዲያርፍም አድርጎታል። ቁመታሙ የተከላካይ አማካይ አብነት ደምሴ።

ከወላይታ ድቻ ጋር ውሉ መጠናቀቁን ተከትሎ ሀዋሳ ከተማን በያዝነው የውድድር ዘመን በሁለት አመት ውል ቢቀላቀልም በሊጉ ለሀዋሳ ከተማ ጨዋታን ሲያደርግ ከደጋፊው ተቃውሞን ደጋግሞ አስተናግዷል። ተጫዋቹ ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በተፈጠረ ያለ መግባባት በፕሪምየር ሊጉን የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ከቡድኑ ጋር ያልነበረ ሲሆን የአንድ አመት ቀሪ ውል በሀይቆቹ ቤት ያለው ተጫዋቹ የልቀቁኝ ጥያቄን በደብዳቤ ማቅረቡን ማረጋገጥም ተችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...