መነሻ ገጽ Caf confederation cup የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የ2026/27 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የክለቦች የቅድመ ማጣሪያ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ያካሂዳል።
Caf confederation cupካፍዜናዎች

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የ2026/27 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የክለቦች የቅድመ ማጣሪያ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት ያካሂዳል።

አጋራ
አጋራ

የዕጣ ማውጣት ስነ ስነ-ስርዓቱ ሐምሌ 19/2018 የሚካሄድ ሲሆን በጣምራ ደግሞ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ዕጣ ማውጣትም በዕለቱ ይከወናል።

ትላንት በገለፅኩላችሁ መሠረት በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የወከለው ሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ተፈላሚ በመሆኑ በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሚካፈለው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከነሐሴ 29/2018 አንስቶ ማድረግ እንደሚጀምሩ ይታወሳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...