መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ አያመራም
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ አያመራም

አጋራ
አጋራ

በቀጣዩ ሐምሌ 4/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ከዲሲ ዩናይትድ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ ቀነ ቀጠሮ መያዙን እና የዲሲ ዩናይትድ ክለብም ተመልካቾች ገብተው እንዲመለከቱ የመግቢያ ትኬትን ለሽያጭ ማቅረብ ይታወሳል። ዲሲ ዩናይትድ አሁን ባሳወቀው መሠረት ግን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ጨዋታውን እንደማያደርግ ይፋ አድርጓል።

ምክንያቱ ደግሞ ቪዛ ለማግኘት ባለው አስቸጋሪ አሰራርና በኢቦላ በሽታ ምክንያት ጨዋታው ተሰርዟል ፤ ትኬት ለገዙትም ተመላሽ ይሆናል ብሏል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...