የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
- መናፍ ዐወል (አዳማ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል =
አዳማ ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ
አዳማ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ-ድሬደዋ ከተማ
መቻል አዳማ ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር
15ዐዐ እንዲክፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - መሳይ አገኘሁ (ባህርዳር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
ምድረ ገነት ሽረ-ባህርዳር ከተማ
ባህርዳር ከተማ ፋሲል ከነማ
ባህርዳር ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ-ባህርዳር ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ኦካይ ጁል (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ፡፡
ኢትዮጵያ ቡና-ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና-ባህርዳር ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭ ከተማ
ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅካት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ናትናኤል ዳንኤል (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ፍፁም ጥላሁን (ቅዱስ ጊዮርጊስ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ-ሽገር ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ-ምድረ ገነት ሽረ
ፋሲል ከነማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
አርባምንጭ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - አሸብር ዉሮ (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ፡፡
ፋሲል ከነማ-ነገሌ አርሲ
ነገሌ አርሲ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ድሬደዋ ከተማ-ነገሌ አርሲ
ባህርዳር ከተማ-ነገሌ አርሲ
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ነገሌ አርሲ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር
1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ሙሉአለም መስፍን(ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
ምድረ ገነት ሽረ -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ነገሌ አርሲ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ሃዋሳ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ነገሌ አርሲ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - አርባምንጭ ከተማ ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ30 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የአርባምንጭ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
1 አስቻለው ስሜ
2 ጄሮም ኦዱ
3 ማማዱ ሴክ
4 ይገዙ ቦጋለ
5 አሸናፊ ፊዳ
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/
እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡ - ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ3ዐኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ተጠባባቂ ተጫዋቾች ከሚቀመጡበት ወንበሮች መካከል 1
ወንበር ስለመሰበሩ ሪፖርት ተደርጓል። ስለሆነም ክለቡ የተሰበረውን ወንበር እንዲያሰራ ወይም የስታድየሙ ባለቤት አሰርቶ የሚያቀርበውን ዋጋ እንዲከፍል ወስኗል፡፡

አስተያየት ይስጡ